<?xml version="1.0" ?>
<!DOCTYPE translationbundle>
<translationbundle lang="am">
<translation id="1035560095760914532">Chromeን በማንኛውም ጊዜ ለመድረስ ከታች ባለው ቦታ ላይ ያስቀምጡት</translation>
<translation id="1076643793026027628">Chrome የYouTube ማንነት የማያሳውቁ አገናኞችን በራስ-ሰር በማንነት የማያሳውቅ ይከፍታል።</translation>
<translation id="1081114897601629648">የሚከተሉት የይለፍ ቃላት ወደ Google የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ አልመጡም፣ ምክንያቱም ከመስፈርቶቹ ጋር አይዛመዱም።</translation>
<translation id="1086486568852410168">በGoogle ሌንስ ይፈልጉ</translation>
<translation id="1088490543924960890">የይለፍ ቁልፎችን በGoogle የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ማስቀመጥ ይጀምሩ</translation>
<translation id="1143896152279775643">የይለፍ ቃልዎ ለ<ph name="EMAIL" /> በGoogle የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ላይ ይቀመጣል።</translation>
<translation id="1146503048444965320">Chrome ውስጥ አዲስ ትር ክፈት</translation>
<translation id="1158134713295836892">Gemini በChrome ውስጥ</translation>
<translation id="1166460004393506534">Chrome ውስጥ የአሰሳ ውሂብን ይሰርዙ።</translation>
<translation id="1179527450541388808">ከእርስዎ iPad መነሻ ማያ ገፅ መትከያ ላይ Chrome ይበልጥ በፍጥነት ይድረሱ።</translation>
<translation id="1180362651362502943">በGoogle መለያዎ ውስጥ የChrome ውሂብን መጠቀምዎን ይቀጥሉ።</translation>
<translation id="1200396280085622191">በመልዕክቶች እና ሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ ያሉ አገናኞች ላይ መታ በሚያደርጉበት በማንኛውም ጊዜ Chromeን ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="1229222343402087523">${searchPhrase}ን በChrome ውስጥ ይፈልጉ</translation>
<translation id="1237769345474105984">ከChrome</translation>
<translation id="124228879633599436">የእርስዎ Chrome ጊዜው አልፎበታል። ደህንነትዎን ለመጠበቅ ያዘምኑት።</translation>
<translation id="1258531953614971819">የChrome ጠቃሚ ምክር፦ Chromeን ወደ መነሻ ማያ ገጽዎ ያንቀሳቅሱ</translation>
<translation id="1333577334443425318">ከሌሎች መተግበሪያዎች አገናኞችን መቅዳት ለማቆም Chromeን የእርስዎ ነባሪ ያድርጉ።</translation>
<translation id="1333745675627230582">የChrome Dino ጨዋታን አጫውት</translation>
<translation id="1343830902827845050">Chrome ውስጥ ይግቡ</translation>
<translation id="1352919863522755794">Google የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ የእርስዎን የይለፍ ቃላት ሊፈትሽ አልቻለም። የበይነመረብ ግንኙነትዎን ለመፈተሽ ይሞክሩ።</translation>
<translation id="1394995526009609883">ምርጫዎችዎን በማንኛውም ጊዜ Chromium ቅንብሮች ውስጥ ማዘመን ይችላሉ።</translation>
<translation id="1407843355326180937">በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ የእርስዎን ዕልባቶች እና ሌሎችም ለማግኘት ወደዚህ ጣቢያ እና Chrome ይግቡ።</translation>
<translation id="1462727070346936664">ከChrome የሚችሉትን ሁሉ ለማግኘት በመለያ ይግቡ።</translation>
<translation id="1493827051843127077">በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ ትሮችዎን፣ የይለፍ ቃላትዎን እና የክፍያ መረጃዎን ለማስመር Chromeን እንደ ነባሪ ያዘጋጁ</translation>
<translation id="1504372625950710826">Chrome ዝማኔዎች ካሉ መፈተሽ አልቻለም። የበይነመረብ ግንኙነትዎን ለመፈተሽ ይሞክሩ።</translation>
<translation id="1516692594929310090">የChrome ትር ፍርግርግን ይከፍታል።</translation>
<translation id="1526327845902180576">ሲበራ፦
<ph name="BEGIN_INDENT" />  • እርስዎ Chrome በሚጠቀሙት መንገድ ለሚጠቀሙ ሰዎች የተሻለ እንዲሆን ያግዙ።<ph name="END_INDENT" />

ከግምት ውስጥ መግባት ያለባቸው ነገሮች
<ph name="BEGIN_INDENT" />  • ስለ እርስዎ የChrome አጠቃቀም መረጃ ወደ Google ይላካል፣ ነገር ግን ከእርስዎ ጋር የተሳሰረ አይደለም።

  • Chrome ከተበላሸ የብልሽቱ ዝርዝሮች አንዳንድ የግል መረጃን ሊያካትቱ ይችላሉ።

  • የእርስዎን ታሪክ ከGoogle መለያዎ ጋር ካሰመሩ እንዲሁም መለኪያዎች ስለሚጎበኟቸው ዩአርኤሎች መረጃ ሊያካትቱ ይችላሉ።<ph name="END_INDENT" /></translation>
<translation id="1554731936187952550">ከጎጂ ድር ጣቢያዎች የሚከላከል የChrome በጣም ጠንካራ ጥበቃ አለዎት</translation>
<translation id="155816064895200734">እንደ ነባሪ አሳሽ Chrome ያቀናብሩ</translation>
<translation id="1580570086594302477">አዲስ የChrome ማንነት የማያሳውቅ ትርን ይከፍታል።</translation>
<translation id="1605168141396675642">የመቅዳት ችግሩን ያስወግዱ። አገናኞችን በቀጥታ ወደ Chrome ያስጀምሩ።</translation>
<translation id="1646463005043273333">እንደ ነባሪ አሳሸ Chrome አድርጎ ለማቀናበር የChrome ቅንብርን ይከፍታል።</translation>
<translation id="1670609221633730681">Chrome ጠቃሚ ምክር፦ የእርስዎን አድራሻ አሞሌ ቦታ ይምረጡ</translation>
<translation id="1683863426423719967">ከChrome የትር አስታዋሾችን ለመቀበል በiOS ቅንብሮችዎ ውስጥ ማሳወቂያዎችን ያብሩ።</translation>
<translation id="1759842336958782510">Chrome</translation>
<translation id="1784567647421309104">የይለፍ ቃሎችዎን Chrome ውስጥ ያስቀምጡ</translation>
<translation id="1790080846677398234">በChrome ውስጥ የገቡትን ዩአርኤሎች ወደ ዕልባቶችዎ ያክላል።</translation>
<translation id="1799920918471566157">የChrome ጠቃሚ ምክሮች</translation>
<translation id="1830634592642484976">ይህ አድራሻ በአሁኑ ጊዜ Chrome ላይ ተቀምጧል። በሁሉም የGoogle ምርቶች ላይ እሱን ለመጠቀም በGoogle መለያዎ <ph name="USER_EMAIL" /> ውስጥ ያስቀምጡት።</translation>
<translation id="1891812034154776216">Chromeን ለቀው ሲወጡ የተከፈቱ ማንነት የማያሳውቁ ትሮችን ይደብቁ</translation>
<translation id="1894434821386148799">Chrome ቅንብሮችን እና ሌሎችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ</translation>
<translation id="1917964099031477364">ይህ መለያ እና ማንኛውም ያልተቀመጠ ውሂብ ከChrome እና በዚህ መሣሪያ ላይ ካሉት ከሌሎች የGoogle መተግበሪያዎች ይወገዳል።</translation>
<translation id="1919130412786645364">የChrome በመለያ መግባትን ይፍቀዱ</translation>
<translation id="1965935827552890526">በእርስዎ ሌላኛው ክፍት የChrome መስኮት ላይ እያደረጉ ያሉትን ነገር ያጠናቅቁ።</translation>
<translation id="1966638102563776885">Chrome ጠቃሚ ምክር፦ በማንኛውም መተግበሪያ ውስጥ የይለፍ ቃላትዎን ያግኙ</translation>
<translation id="1973910962341002002">ከ«<ph name="TEXT_OF_THE_SETTINGS_MENU_ITEM" />» ቅንብሮች «Chrome»ን ያብሩ</translation>
<translation id="1984705450038014246">የChrome ውሂብዎን ያስምሩ</translation>
<translation id="1987779152850321833">ከChrome ማግኘት የሚችሉትን ሁሉ ለማግኘት ከታች ያሉትን እነዚህን የተጠቆሙ እርምጃዎች ያጠናቅቁ።</translation>
<translation id="2055826352861631739">Chrome ለiPad በነባሪ ይጠቀሙ</translation>
<translation id="2056123005618757196">ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ቀላል፣ ደህንነቱ በተጠበቀ እና ፈጣን በሆነ Google Chrome አማካኝነት ተጨማሪ ነገሮችን ያከናውኑ።</translation>
<translation id="2120238739383482109">የChrome እልባቶችን ይከፍታል።</translation>
<translation id="2147651015520127414">Chrome የዚህ ድር ጣቢያ እውቅና ማረጋገጫ ያወጣው <ph name="ISSUER" /> መሆኑን አረጋግጧል።</translation>
<translation id="2199719347983604670">ውሂብ ከChrome ስምረት</translation>
<translation id="2212318912894837281">ይህን የይለፍ ቃል ለማስቀመጥ እና በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ የChrome ውሂብን ለማግኘት የይለፍ ሐረግ ያስገቡ</translation>
<translation id="2213327331203157297">ቆልፍ እና ዝጋ ሁነታን በChrome ውስጥ ለማሰናከል በእርስዎ iPhone ላይ ያጥፉት።</translation>
<translation id="2242467532204595597">በመልዕክቶች፣ ሰነዶች እና ሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ አገናኞች ላይ መታ በሚያደርጉበት በማንኛውም ጊዜ Chromeን ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="2270691132923135296">ለመጀመር አጋዥ የሆኑትን የChrome መሠረታዊ ነገሮች ይወቁ</translation>
<translation id="2311240109311056604">የChrome Dino ጨዋታውን ይከፍታል።</translation>
<translation id="2339201583852607431">የይለፍ ቃልዎ በGoogle መለያዎ (<ph name="EMAIL" />) ላይ ይቀመጣል።</translation>
<translation id="2342919707875585281">Chrome እርስዎ ከሚፈቅዷቸው ጣቢያዎች ጋር አካባቢዎን ያጋራል።</translation>
<translation id="2347208864470321755">ይህ ባህሪ ሲበራ Chrome በሌሎች ቋንቋዎች የተጻፉ ገጾች Google ትርጉምን በመጠቀም እንዲተረጎምልዎ ይጠይቀዎታል። <ph name="BEGIN_LINK" />ተጨማሪ ለመረዳት<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="2423077901494354337">አሁን በመሣሪያዎ ላይ ከChrome ምርጡን ያገኛሉ።</translation>
<translation id="2427791862912929107">Chrome እርስዎ የበይነመረብ ውሂብዎን እና ድረ-ገጾችን በምን ያህል ፍጥነት መጫን እንደሚችሉ እንዲያቀናብሩ የሚያስችሉዎት ባህሪያት አሉት።
<ph name="BEGIN_LINK" />የበለጠ ለመረዳት<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="2450221499140985490">አገናኞችን ከመልዕክቶች እና ሰነዶች በቀጥታ በChrome ውስጥ ይክፈቱ።</translation>
<translation id="2464852008153767546">{THRESHOLD,plural, =1{ይህ የሚሆነው Chrome ለ{THRESHOLD} ደቂቃ ጥቅም ላይ ሳይውል ሲቀር ነው። ይህ ታሪክን እና ራስ-ሙላን ሊያካትት ይችላል።}one{ይህ የሚሆነው Chrome ለ{THRESHOLD} ደቂቃዎች ጥቅም ላይ ሳይውል ሲቀር ነው። ይህ ታሪክን እና ራስ-ሙላን ሊያካትት ይችላል።}other{ይህ የሚሆነው Chrome ለ{THRESHOLD} ደቂቃዎች ጥቅም ላይ ሳይውል ሲቀር ነው። ይህ ታሪክን እና ራስ-ሙላን ሊያካትት ይችላል።}}</translation>
<translation id="2561231791489583059">ከአደገኛ ጣቢያዎች እንዲጠበቁ እና የይለፍ ቃላትዎን ደህንነት ለመጠበቅ Chromeን እንደ ነባሪ አሳሽዎ ይጠቀሙ</translation>
<translation id="2574249610672786438">Chromeን ከሚጠቀሙበት የትኛዉም ቦታ ትሮችን ለማየት በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ ይግቡ</translation>
<translation id="2576431527583832481">Chrome አሁን ተሻሽሏል! አዲስ ስሪት አለ።</translation>
<translation id="257708665678654955">Google Chrome በሚቀጥለው ጊዜ ከዚህ ጣቢያ የመጡ የ<ph name="LANGUAGE_NAME" /> ገጾች እንዲተረጎምልዎ ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="2668242166988961773">በChrome ውስጥ በድምፅ ይፈልጉ</translation>
<translation id="2703746758996815929">አጋዥ የሆኑ የChromium ምክሮችን ለማግኘት፣ በiOS ቅንብሮችዎ ውስጥ ማሳወቂያዎችን ያብሩ።</translation>
<translation id="2728851697704606655">በGoogle ሌንስ ይተርጉሙ</translation>
<translation id="2736805085127235148">አሁን ላይ በእርስዎ የመሣሪያ ቅንብሮች ውስጥ የChrome ማሳወቂያዎች ጠፍተዋል።</translation>
<translation id="2767464022270041271">ምንም የተቀመጡ የይለፍ ቃላት የሉም። Google የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ የይለፍ ቃላትዎን ሲያስቀምጡ ሊፈትሻቸው ይችላል።</translation>
<translation id="2788811701191021538">በChrome ውስጥ የመክፈያ ዘዴዎች ቅንብር ገፅን ይከፍታል።</translation>
<translation id="2876628302275096482"><ph name="BEGIN_LINK" />Chrome እንዴት የእርስዎን ውሂብ በግል እንደሚያስቀምጥ<ph name="END_LINK" /> የበለጠ ይወቁ</translation>
<translation id="288992067439702510">የGoogle Chrome <ph name="LIMIT" /> የእልባቶች ገደብ ላይ ደርሰዋል፣ ስለዚህ የተወሰኑ እልባቶችዎ እስካሁን በGoogle መለያዎ ውስጥ አልተቀመጡም።

የተወሰነ እስኪሰርዙ ድረስ አዲስ እልባቶች በመለያዎ ውስጥ መቀመጥ አይችሉም። አሁን ዘግተው ከወጡ፣ ያልተቀመጡ እልባቶች ይሰረዛሉ።</translation>
<translation id="2901621928549457170">በእርስዎ iPad ላይ ሲሆኑ Chromeን በቅጽበት ይክፈቱ</translation>
<translation id="2922914028977213693">በእርስዎ iPad ላይ ከChrome ምርጡን ለማግኘት እዚህ መታ ያድርጉ።</translation>
<translation id="292371311537977079">የChrome ቅንብሮች</translation>
<translation id="2923827943290349720">Chromeን ሲዘጉ ማንነት የማያሳውቁ ትሮችን ይቆልፉ</translation>
<translation id="2940565985148833945">የChrome ጠቃሚ ምክር፦ በሌንስ ይፈልጉ</translation>
<translation id="2957447865124070833"><ph name="BEGIN_BOLD" />Chrome<ph name="END_BOLD" />ን ይምረጡ</translation>
<translation id="2986402782150919988">ዕልባቶችን ወደ Chrome ያክሉ</translation>
<translation id="3027236223714901838">የይለፍ ቁልፎችዎን ደህንነት ለመጠበቅ መጀመሪያ የመልሶ ማግኛ ፒን መፍጠር ያስፈልግዎታል።

        የይለፍ ቃሎች በGoogle የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ውስጥ ይቀመጣሉ፣ ይህም በማንኛውም መሣሪያ ላይ በChrome ውስጥ እንዲጠቀሙባቸው ያስችልዎታል።</translation>
<translation id="3030414234702425231">እርስዎ በ<ph name="SIGNOUT_MANAGED_DOMAIN" /> ከሚተዳደር መለያ ዘግተው እየወጡ ስለሆነ Chrome ውሂብዎ ከዚህ መሣሪያ ላይ ይሰረዛል። የእርስዎ ውሂብ በእርስዎ Google መለያ ውስጥ ይቆያል።</translation>
<translation id="3042447686908081308">ወደ Chrome አምጣ</translation>
<translation id="3051521853355903257">Chrome ውስጥ የይለፍ ቃላትን ያስተዳድሩ</translation>
<translation id="309672519329227863">በሌሎች መተግበሪያዎች ላይ የእርስዎን የChrome የይለፍ ቃላት እና ሌሎችን ይድረሱ።</translation>
<translation id="3109170945534582468">Chrome እርምጃዎች</translation>
<translation id="3140589780564632473">Chrome ውስጥ የሚታዩ ነገሮችን ይፈልጉ</translation>
<translation id="314782365035065913">Chrome ከመነሻ ማያ ገፅዎ ላይ በፍጥነት ይድረሱ</translation>
<translation id="3167189358072330585">መለያዎ በGoogle Chrome ላይ አይሠራም። እባክዎ የጎራዎ አስተዳዳሪውን ያነጋግሩ ወይም ለመግባት መደበኛ የሆነ የGoogle መለያ ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="322254490661677575">በGoogle መለያዎ ውስጥ የChrome ውሂብን ለመጠቀም እና ለማስቀመጥ የእርስዎን የይለፍ ሐረግ ያስገቡ።</translation>
<translation id="3303503998967553377">በiOS ላይ Chrome እርምጃዎችን ይጠቀሙ</translation>
<translation id="3348862487678490430">የንባብ ዝርዝር ንጥልን ወደ Chrome ያክሉ</translation>
<translation id="3350281376951945723">Chromeን እንደ ነባሪ ሲያቀናብሩ አገናኞችን በበለጠ ፍጥነት ይክፈቱ</translation>
<translation id="3357827134511189025">ለራስ-ሙላ Chrome በመጠቀም በእርስዎ የተቀመጡ የይለፍ ቃላት እና የይለፍ ቁልፎች ከማንኛውም መተግበሪያ በመለያ ይግቡ</translation>
<translation id="3360031466389132716">{THRESHOLD,plural, =1{ይህ የሚሆነው Chrome ለ{THRESHOLD} ደቂቃ ጥቅም ላይ ሳይውል ሲቀር ነው}one{ይህ የሚሆነው Chrome ለ{THRESHOLD} ደቂቃዎች ጥቅም ላይ ሳይውል ሲቀር ነው}other{ይህ የሚሆነው Chrome ለ{THRESHOLD} ደቂቃዎች ጥቅም ላይ ሳይውል ሲቀር ነው}}</translation>
<translation id="3367797402528056312">Chrome ማዋቀርን ያጠናቅቁ</translation>
<translation id="3371064404604898522">Chromeን እንደ ነባሪ አሳሽ ያስቀምጡት</translation>
<translation id="3399930248910934354">የChrome ቅንብሮችን ይክፈቱ</translation>
<translation id="3440830787838130530">በGoogle የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ውስጥ በቀላሉ እና ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ የይለፍ ቃል ቅጂ ለቤተሰብ ቡድንዎ ያጋሩ</translation>
<translation id="3460369101684070455">በሌሎች መተግበሪያዎችዎ ውስጥ የተቀመጡ የይለፍ ቃላትዎን በቀላሉ ለማግኘት Chrome ለራስ-ሙላን ይጠቀሙ</translation>
<translation id="3472587960215700950">Chrome በታወቁ አድራሻዎች ላይ አቅጣጫዎችን እና አካባቢያዊ መረጃን ለእርስዎ ለመስጠት Google ካርታዎችን ይጠቀማል።</translation>
<translation id="3482807551645716768">ከእርስዎ iPad መነሻ ማያ ገጽ ላይ Chromeን ይበልጥ በፍጥነት ይድረሱ።</translation>
<translation id="3491067552520121605">ለሚታዩት ጣቢያዎች አስቀድመው በGoogle የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ውስጥ የይለፍ ቃላት ወይም የይለፍ ቁልፎች አሉዎት። የሚታየውን የመግቢያ መረጃ ለማቆየት መለያ ይምረጡ፣ ይህም በGoogle የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ውስጥ ያለውን ይተካል።</translation>
<translation id="3503014945441706099">ለዚህ የChrome መገለጫ የተሻሻለ የደህንነት አሰሳንም ያግኙ</translation>
<translation id="3522659714780527202">Chromeን ከሚጠቀሙበት የትኛዉም ቦታ ትሮችን ለማየት ስምረትን ያብሩ</translation>
<translation id="364480321352456989">የእርስዎ Chrome ጊዜው አልፎበታል።</translation>
<translation id="3646736009628185125">በአሁኑ ጊዜ የቤተሰብ አባልዎ የይለፍ ቃሎችን መቀበል አይችሉም። Chrome እንዲያዘምኑ እና የይለፍ ቃላቸውን እንዲያሰምሩ ይጠይቋቸው። <ph name="BEGIN_LINK" />የበለጠ ለመረዳት<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="3655656110921623717">ይህ ማለት Chrome የተንቀሳቃሽ ስልክ ጣቢያውን በእያንዳንዱ ጊዜ ይጠይቃል ማለት ነው።</translation>
<translation id="3740397331642243698">በGoogle Chrome ውስጥ የገቡትን ዩአርኤሎች ማንነትን በማያሳውቅ ሁነታ ላይ ይከፍታል።</translation>
<translation id="3741995255368156336">የChrome የንባብ ዝርዝርን ይከፍታል።</translation>
<translation id="3827545470516145620">እርስዎ በዚህ መሣሪያ ላይ መደበኛ የደህንነት ጥበቃ እያገኙ ነው</translation>
<translation id="384394811301901750">Google Chrome አሁን ካሜራዎን መጠቀም አይችልም</translation>
<translation id="3863841106411295595">የገባውን ዩአርኤል በ Chrome ውስጥ ባለው የንባብ ዝርዝር ውስጥ ያክላል።</translation>
<translation id="3878515067127964393">መቅዳትን ያስወግዱ። Chromeን እንደ ነባሪ የiOS አሳሽዎ ያቀናብሩ።</translation>
<translation id="3901001113120561395">ከChrome ምርጡን ያግኙ።</translation>
<translation id="3913386780052199712">Chrome ውስጥ ገብተዋል</translation>
<translation id="3913747277937572860">Chromeን የእርስዎ ነባሪ ያድርጉ እና የድር ይዘትን በራስ-ሰር ይክፈቱ።</translation>
<translation id="3984746313391923992">ድርጅትዎ ከChrome ዘግተው እንደወጡ እንዲቆዩ ይፈልጋል።</translation>
<translation id="3988789688219830639">Google Chrome የእርስዎ ፎቶዎች ወይም ቪዲዮዎች መዳረሻ የለውም። መዳረሻ በiOS ቅንብሮች &gt; ግላዊነት &gt; ፎቶዎች ውስጥ ያንቁ።</translation>
<translation id="4064699917955374540">በGoogle መለያዎ ውስጥ የChrome ውሂብን ለመጠቀም እና ለማስቀመጥ እርስዎ መሆንዎን ያረጋግጡ።</translation>
<translation id="411154422556990518">የዋጋ ክትትል ዝማኔዎችን እና የChromium ጠቃሚ ምክሮችን ይከታተሉ።</translation>
<translation id="417201473131094001">በChrome Canary ላይ አይደገፍም</translation>
<translation id="424864128008805179">ከChrome ተዘግቶ ይወጣ?</translation>
<translation id="4314240881330431451">የሚያዩትን ማንኛውንም ነገር ለመፈለግ Google ሌንስን በChrome ውስጥ መጠቀም ይችላሉ</translation>
<translation id="4409545895715116037">የሚከተሉት የይለፍ ቁልፎች ወደ Google የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ አልመጡም፣ ምክንያቱም ከመስፈርቶቹ ጋር አይዛመዱም።</translation>
<translation id="4430797724889237570">ከGmail፣ Maps፣ YouTube እና ሌሎች መተግበሪያዎች ላይ አገናኞችን Chrome ውስጥ ይክፈቱ</translation>
<translation id="447252321002412580">የChrome ባህሪያት እና አፈጻጸም እንዲሻሻል ያግዙ</translation>
<translation id="4523886039239821078">አንዳንድ ተጨማሪዎች Chrome እንዲበላሽ ያደርጋሉ። እባክዎ የሚከተለውን ያራግፉ፦</translation>
<translation id="4568024439284012497">ከእርስዎ iPhone መነሻ ማያ ገጽ ላይ Chromeን ይበልጥ በፍጥነት ይድረሱ።</translation>
<translation id="4574806550936185355">«Chrome ሲዘጉ ማንነት የማያሳውቁ ትሮችን ይቆልፉ» የሚለውን ያብሩ</translation>
<translation id="4633328489441962921">Chrome ዝማኔዎች ካሉ መፈተሽ አይችልም</translation>
<translation id="4636900170638246267">ወደዚህ ጣቢያ እና Chrome ይግቡ።</translation>
<translation id="4647910807533196601">Chrome ውስጥ የእኔ የቅርብ ጊዜ ትርን ክፈት።</translation>
<translation id="4693084815234024320">Chrome ማንነት የማያሳውቅ ውስጥ ነዎት</translation>
<translation id="4713740144985377441">ፋይልዎን ለመስቀል ወደ Chrome ይመለሱ</translation>
<translation id="4724297637870447613">በየትኛውም ቦታ Chrome ይጠቀሙ</translation>
<translation id="4738647308035481133">የGoogle Chrome ገፅ</translation>
<translation id="4742795653798179840">የተሰረዘ የChrome ውሂብ</translation>
<translation id="4761869838909035636">የChrome ደህንነት ፍተሻን ያሂዱ</translation>
<translation id="4798859546468762093">ግላዊነት ማላበስን እና ሌሎች ባህሪያትን ለማግኘት Chromeን በ<ph name="FEATURE_NAME_1" /> እና <ph name="FEATURE_NAME_2" /> ውስጥ ያካትቱ</translation>
<translation id="4819268619367838612">መተግበሪያውን ለማሻሻል ለማገዝ Chrome የአጠቃቀም እና የስንክል ውሂብን ወደ Google ይልካል። <ph name="BEGIN_LINK" />አቀናብር<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="4830799082179398588">Chrome የእርስዎ ነባሪ አሳሽ ይደረግ?</translation>
<translation id="484033449593719797">በChrome ቅድመ-ይሁንታ ላይ አይደገፍም</translation>
<translation id="4840404732697892756">Google የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ እርስዎ በGoogle መለያዎ ሲገቡ የይለፍ ቃላትዎን ሊፈትሻቸው ይችላል።</translation>
<translation id="4903674399067644695">ይህ ካርድ እንዴት ከChrome ምርጡን ማግኘት እንደሚችሉ ጥቆማዎችን ያሳይዎታል።</translation>
<translation id="49200511069271369">ድርጅትዎ፣ <ph name="DOMAIN" />፣ የሚገቡበትን መለያ እና Chrome እንዴት ጥቅም ላይ እንደሚውል ያስተዳድራል። አስተዳዳሪዎ የተወሰኑ ባህሪያትን ማዋቀር ወይም መገደብ ይችላል።</translation>
<translation id="4925322001044117929">Chromeን በiPad ላይ በነባሪ ተጠቀም</translation>
<translation id="496747131578053942">የChrome ጠቃሚ ምክር፦ በGoogle ሌንስ የሚያዩትን ይፈልጉ</translation>
<translation id="498985224078955265">ይህን ትር ወደ ሌላ መሣሪያ ለመላክ በሁለቱም መሣሪያዎች ላይ ወደ Chrome ይግቡ።</translation>
<translation id="5030102366287574140">Chrome ከውሂብ ጥሰቶች፣ ደህንነታቸው ካልተጠበቁ ድር ጣቢያዎች እና ከተጨማሪ ነገሮች ደህንነትዎን ለመጠበቅ ሊያግዘዎት ይችላል።</translation>
<translation id="5109169629909011627">የChrome ዕልባቶችን ይመልከቱ</translation>
<translation id="5112925986883715005">የChromium የንባብ ዝርዝርን ይመልከቱ</translation>
<translation id="5116239826668864748">አገናኞችን በመልዕክቶች፣ በሰነዶች እና በሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ መታ በሚያደርጉበት በማንኛውም ጊዜ Chrome መጠቀም ይችላሉ</translation>
<translation id="5119391094379141756">Chromeን ይምረጡ</translation>
<translation id="5123188916260706415">Chrome ውስጥ በድምፅ ይፈልጉ</translation>
<translation id="5162467219239570114">Chrome ጊዜው አልፎበታል። በ<ph name="BEGIN_LINK" />App Store<ph name="END_LINK" /> ውስጥ ምንም ዝማኔ ከሌለ የእርስዎ መሣሪያ አዲስ የChrome ስሪቶችን ከእንግዲህ ላይደግፍ ይችላል።</translation>
<translation id="5172049865623113551">በእርስዎ iPhone ላይ ሲሆኑ Chromeን በቅጽበት ይክፈቱ</translation>
<translation id="5179095426828744632">Chromeን ከመትከያዎ በፍጥነት ይድረሱ</translation>
<translation id="5184329579814168207">በChrome ውስጥ ክፈት</translation>
<translation id="5190139289262548459">ድርጅትዎ፣ <ph name="DOMAIN" />፣ የገቡበትን መለያ እና Chrome እንዴት ጥቅም ላይ እንደሚውል ያስተዳድራል።</translation>
<translation id="5209238444239954363">Chrome ዝማኔዎች መኖራቸውን መፈተሽ አልቻለም። ቆይተው እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="5305440589062022504">Chrome ውስጥ የሚስጥር ቁልፍ አስተዳዳሪውን ይከፍታል</translation>
<translation id="5310957470610282541">የተወሰነ የChrome ውሂብዎ በGoogle መለያዎ ውስጥ ገና አልተቀመጠም።
ዘግተው ከመውጣትዎ በፊት ጥቂት ደቂቃዎች ለመጠበቅ ይሞክሩ። አሁን ዘግተው ከወጡ ይህ ውሂብ ይሰረዛል።</translation>
<translation id="5342685492141499976">ውሂብዎ ለ<ph name="USER_EMAIL" /> Google የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ላይ ይቀመጣል።</translation>
<translation id="5389212809648216794">ሌላ መተግበሪያ ካሜራዎን እየተጠቀመበት ስለሆነ Google Chrome ካሜራዎን መጠቀም አይችልም</translation>
<translation id="5395376160638294582">በGoogle መለያዎ ውስጥ በማንኛውም ጊዜ የChrome ውሂብን መጠቀም መቻልዎን ያረጋግጡ</translation>
<translation id="5404252374083197467">Chrome እንደ ነባሪ ይቀናበር?</translation>
<translation id="5439191312780166229">ከመደበኛ ጥበቃ በላይ ተጨማሪ ውሂብ ከጣቢያዎች ትንታኔ በመስጠት Google እንኳን በፊት ስላላወቃቸው አደገኛ ጣቢያዎች ያስጠነቅቅዎታል። የChrome ማስጠንቀቂያዎችን ለመዝለል መምረጥ ይችላሉ።</translation>
<translation id="5453077102022695084">Chromeን እንዴት እንደ ነባሪ ማቀናበር እንደሚቻል የሚያሳይ የሙሉ ገጽ ዕይታ ቪድዮ</translation>
<translation id="5460571915754665838">4. Chromeን ይምረጡ</translation>
<translation id="5492504007368565877">Google የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ የይለፍ ቃላትዎን መፈተሽ አይችልም።</translation>
<translation id="5525095647255982834">ይህን ትር ወደ ሌላ መሣሪያ ለመላክ እዚያ ላይ ወደ Chrome ይግቡ።</translation>
<translation id="5527026824954593399">«በChrome ላይ በGoogle ካርታዎች ይመልከቱ» የሚለው ላይ መታ ያድርጉ</translation>
<translation id="5552137475244467770">Chrome በተወሰነ ጊዜ ልዩነት በመስመር ላይ ከታተሙ ዝርዝሮች አንጻር የእርስዎን የይለፍ ቃላት ይፈትሻል። ይህን በሚያደርግበት ጊዜ፣ የእርስዎ የይለፍ ቃላት እና የተጠቃሚ ስሞች Googleን ጨምሮ በማንም ሌላ ወገን እንዳይነበቡ ይመሣጠራሉ።</translation>
<translation id="5554520618550346933">የይለፍ ቃል ሲጠቀሙ Chrome በመስመር ላይ ታትሞ ከነበረ ያስጠነቅቅዎታል። ይህን በሚያደርግበት ጊዜ የእርስዎ የይለፍ ቃሎች እና የተጠቃሚ ስሞች Googleን ጨምሮ በማንኛውም ሰው እንዳይነበቡ ይመሰጠራሉ።</translation>
<translation id="5601180634394228718">የChrome ተሞክሮዎን ለማሻሻል ውሂብን ለሚጠቀሙ ተጨማሪ ቅንብሮች ወደ <ph name="BEGIN_LINK" />የGoogle አገልግሎቶች<ph name="END_LINK" /> ይሂዱ።</translation>
<translation id="5639704535586432836">ቅንብሮች &gt; ግላዊነት &gt; ካሜራ &gt; Google Chromeን ይክፈቱና ካሜራውን ያብሩ።</translation>
<translation id="5642200033778930880">Google Chrome ካሜራዎን በተከፈለ ዕይታ ሁነታ መጠቀም አይችልም</translation>
<translation id="5661521615548540542">Google የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ሁሉንም የይለፍ ቃላት መፈተሽ አልቻለም። ቆይተው እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="5681291952421236520">Chrome ቀያይር</translation>
<translation id="5690398455483874150">{count,plural, =1{አሁን 1 Chrome መስኮትን በማሳየት ላይ}one{አሁን {count} የChrome መስኮቶችን በማሳየት ላይ}other{አሁን {count} የChrome መስኮቶችን በማሳየት ላይ}}</translation>
<translation id="5690427481109656848">Google LLC</translation>
<translation id="5709557627224531708">Chromeን እንደ ነባሪ አሳሽዎ አድርገው ያቀናብሩት</translation>
<translation id="571296537125272375">ከመስመር ውጭ፣ Chrome ዝማኔዎች ካሉ መፈተሽ አልቻለም</translation>
<translation id="5716154293141027663">በሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ ያሉ አገናኞችን በማንኛውም ጊዜ መታ ሲያደርጉ Chromeን ይክፈቱ</translation>
<translation id="5752489513673657785">በGoogle ለእርስዎ የተሰራ ብጁ ምግብ</translation>
<translation id="5772407442571703917">Chrome እዚህ ያውርዱ።</translation>
<translation id="5777468213129569553">Chromeን ክፈት</translation>
<translation id="5779767936254214055">ከChrome ሲወጡ ወይም ወደ ሌላ መተግበሪያ ሲቀይሩ የእርስዎን ማንነት የማያሳውቁ ትሮች ይቆልፉ።</translation>
<translation id="5808435672482059465">የChrome ታሪክዎን ይመልከቱ</translation>
<translation id="5833027901704861726">አንዳንድ የChrome ውሂብዎ <ph name="EMAIL" /> ውስጥ ገና አልተቀመጠም።
መለያ ከመቀየር በፊት ጥቂት ደቂቃዎች ለመጠበቅ ይሞክሩ። አሁን መለያዎችን ከቀየሩ ይህ ውሂብ ይሰረዛል።</translation>
<translation id="5853754888722423892">ወደ Google የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ አምጣ</translation>
<translation id="5998675059699164418">Chromeን ለመጠቀም የእርስዎ ድርጅት እርስዎ በመለያ እንዲገቡ ይጠይቃል።</translation>
<translation id="6021312115739110405">በGoogle ለእርስዎ የተሠራ ብጁ ምግብ። ዜና፣ ስፖርት እና የአየር ሁኔታን ጨምሮ።</translation>
<translation id="6022659036123304283">Chromeን የራስዎ ያድርጉት</translation>
<translation id="6132075343662013154">Chrome የይለፍ ቃልዎን ለማስቀመጥ ጥያቄ ያቀርባል</translation>
<translation id="6132149203299792222">የእርስዎን የይለፍ ቃላት፣ እልባቶች እና ሌሎችንም ለማስመር በGoogle መለያዎ ይግቡ።</translation>
<translation id="6145223986912084844">Chrome</translation>
<translation id="6177442314419606057">በChrome ውስጥ ይፈልጉ</translation>
<translation id="6181652351336379338">Chrome ውስጥ የሚታዩ ነገሮችን ይፈልጉ</translation>
<translation id="6187085551300363958">የChrome ጠቃሚ ምክር፦ የተቀመጡ የይለፍ ቃላት</translation>
<translation id="6200694931081795166">Chrome የእርስዎ ነባሪ ለማድረግ፦
  1. ቅንብሮችን ይክፈቱ
  2. ነባሪ የአሳሽ መተግበሪያን መታ ያድርጉ
  3. Chrome ይምረጡ</translation>
<translation id="6238746320622508509">Chrome የእርስዎን ማንነት የማያሳውቁ ትሮች እንዲቆልፍ ይፍቀዱለት።</translation>
<translation id="6247557882553405851">Google የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ</translation>
<translation id="6272822675004864999">ከChrome ማሳወቂያዎችን ለመቀበል በiOS ቅንብሮችዎ ውስጥ ማሳወቂያዎችን ያብሩ።</translation>
<translation id="6299253454218177732">የChrome ጠቃሚ ምክር፦ የይለፍ ቃላትዎን ያግኙ</translation>
<translation id="630693926528731525">የይለፍ ቃልዎ አልተጋራም። የበይነመረብ ግንኙነትዎን ይፈትሹ እና ወደ Chrome በመለያዎ መግባትዎን ያረጋግጡ። ከዚያም እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="6348855835728304880">የእርስዎን የChrome የይለፍ ቃላት እና ሌሎችም በዚህ መሣሪያ ላይ ባሉ ሌሎች መተግበሪያዎች ላይ ይድረሱ።</translation>
<translation id="6373751563207403289">የደህንነት ፍተሻ እርስዎን ከውሂብ ጥሰቶች፣ ደህንነታቸው ካልተጠበቁ ድር ጣቢያዎች እና ከተጨማሪ ነገሮች ይጠብቅዎታል። Chrome ለእርስዎ በሚያገኛቸው ማናቸውም የግላዊነት ወይም የደህንነት ችግሮች ላይ ማንቂያዎችን ይቀበሉ።</translation>
<translation id="6389317667633680932">ከChrome ማግኘት የሚቻለውን ሁሉ ለማግኘት የሚያግዙዎትን አዳዲስ ባሕሪያት ያስሱ።</translation>
<translation id="6412673304250309937">በChrome ላይ የተከማቹ ድህንነታቸው ያልተጠበቁ ጣቢያዎች ዝርዝር ጋር ዩአርኤሎችን ይፈትሻል። አንድ ጣቢያ የእርስዎን የይለፍ ቃል ለመስረቅ ከሞከረ ወይም ጎጂ ፋይል ካወረደ Chrome እንዲሁም የገጽ ይዘትን ክፍሎችም ጨምሮ ዩአርኤሎችን ወደ የጥንቃቄ አሰሳ መላክ ሊልክ ይችላል።</translation>
<translation id="6427126399757991875">የእርስዎ ድርጅት Chromeን እያዋቀረ ነው...</translation>
<translation id="6481963882741794338">Chromeን እና ሌሎች የGoogle አገልግሎቶችን ግላዊነት ለማላበስ እና ለሌሎች ዓላማዎች ያገናኟቸው</translation>
<translation id="6484712497741564393">እንደ <ph name="EMAIL" /> ሆነው ገብተዋል።

የእርስዎ ውሂብ በእርስዎ የይለፍ ሐረግ ተመስጥሯል። የChrome ውሂብን በGoogle መለያዎ ውስጥ ለመጠቀም እና ለማስቀመጥ እሱን ያስገቡ።</translation>
<translation id="6511034852811155835">የእርስዎን Chrome ይዘው ይሂዱ</translation>
<translation id="6533470733797826516">በChrome ራስ-ሙላ ይበልጥ በፍጥነት ይግቡ</translation>
<translation id="6536544321553662809">አገናኞችን በቀላሉ ለማጋራት እና ለመክፈት Chromeን እንደ ነባሪ አሳሽዎ ያቀናብሩ</translation>
<translation id="6545449117344801102">Chrome አድራሻዎችን ያገኛል እና ለእርስዎ አቅጣጫዎችን እና አካባቢያዊ መረጃ ለመስጠት Google ካርታዎችን ይጠቀማል።</translation>
<translation id="660537754475262202">አገናኞችን እዚህ በቅጽበት ለማስጀመር Chromeን ነባሪ አሳሽዎ ያድርጉ።</translation>
<translation id="6611692150236062461">በሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ የተቀመጡ የይለፍ ቃላትዎን በቀላሉ ለማግኘት Chrome ለራስ-ሙላን ይምረጡ።</translation>
<translation id="6636941099779251629">Chrome ለመጠቀም የእርስዎ ድርጅት እርስዎ በመለያ እንዲገቡ ይጠይቃል። <ph name="BEGIN_LINK" />የበለጠ ለመረዳት<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="6646696210740573446">የአይ ፒ አድራሻዎን በሚደብቅ የግላዊነት አገልጋይ በኩል የተደበቀውን የዩአርኤል ክፍል ወደ Google ይልካል። አንድ ጣቢያ የእርስዎን የይለፍ ቃል ለመስረቅ ከሞከረ ወይም ጎጂ ፋይል ሲያወርዱ፣ እንዲሁም Chrome የገፅ ይዘት ቢቶችንም ጨምሮ ዩአርኤሎችን ወደ Google ሊልክ ይችላል</translation>
<translation id="6647304104688527905">በChrome ውስጥ አዲስ ትር ይከፍታል።</translation>
<translation id="6684809838922667136">Chromeን የተሻለ ያድርጉት</translation>
<translation id="6695698548122852044">{THRESHOLD,plural, =1{ይህ የሚሆነው Chrome ለ{THRESHOLD} ደቂቃ ስራ ላይ ሳይውል ሲቀር ነው። በመለያ ገብተው ሳለ በዚህ መሣሪያ ላይ የተቀመጠ ውሂብ ብቻ ይሰረዛል። ይህ ታሪክን እና የይለፍ ቃላትን ሊያካትት ይችላል።}one{ይህ የሚሆነው Chrome ለ{THRESHOLD} ደቂቃ ስራ ላይ ሳይውል ሲቀር ነው። በመለያ ገብተው ሳለ በዚህ መሣሪያ ላይ የተቀመጠ ውሂብ ብቻ ይሰረዛል። ይህ ታሪክን እና የይለፍ ቃላትን ሊያካትት ይችላል።}other{ይህ የሚሆነው Chrome ለ{THRESHOLD} ደቂቃዎች ስራ ላይ ሳይውል ሲቀር ነው። በመለያ ገብተው ሳለ በዚህ መሣሪያ ላይ የተቀመጠ ውሂብ ብቻ ይሰረዛል። ይህ ታሪክን እና የይለፍ ቃላትን ሊያካትት ይችላል።}}</translation>
<translation id="6709398533399187136">የይለፍ ቃልዎ በውሂብ ጥሰት ውስጥ ተጋልጧል። Google የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ አሁን እንዲቀይሩት ይመክራል።</translation>
<translation id="6820553595690137150">የይለፍ ሐረግ ምስጠራ የመክፈያ ዘዴዎችን እና አድራሻዎችን አያካትትም።

ይህን ቅንብር ለመለወጥ <ph name="BEGIN_LINK" />በመለያዎ ውስጥ ያለውን የChrome ውሂብ ይሰርዙ<ph name="END_LINK" />።</translation>
<translation id="6838525730752203626">በነባሪነት Chrome ይጠቀሙ</translation>
<translation id="6864705365700484754">በእርስዎ iPhone ላይ ከChrome ምርጡን ለማግኘት እዚህ መታ ያድርጉ።</translation>
<translation id="686691656039982452">በGoogle መለያዎ ውስጥ <ph name="BEGIN_LINK" />ምን ዓይነት የChrome ውሂብ እንደሚቀመጥ<ph name="END_LINK" /> ማስተዳደር ይችላሉ።

የChrome ተሞክሮዎን ለማሻሻል ውሂብን ለሚጠቀሙ ተጨማሪ ቅንብሮች ወደ <ph name="BEGIN_LINK" />የGoogle አገልግሎቶች<ph name="END_LINK" /> ይሂዱ።</translation>
<translation id="6922332667202044570">Chrome ውስጥ የአሰሳ ውሂብን ይሰርዙ።</translation>
<translation id="6924922227983877439">አገናኞችን በነባሪ Chrome ውስጥ ይክፈቱ</translation>
<translation id="6975725306479268850">ለራስ-ሙላ Chromeን ይምረጡ</translation>
<translation id="7001031184470316752">Chromeን ወደ መትከያዎ ያንቀሳቅሱ</translation>
<translation id="7038674195294813388">ነባሪ መተግበሪያዎች ቅንብሮችን iOS ውስጥ ይክፈቱ፣ ከዚያ «አሳሽ መተግበሪያ» ላይ መታ ያድርጉ እና Chromeን ይምረጡ።</translation>
<translation id="7056826488869329999">በChrome ውስጥ የደህንነት ፍተሻን ይከፍታል እና ያሄዳል።</translation>
<translation id="7061455974939528301">የChrome አዶን ተጭነው ይያዙ እና «መነሻ ማያ ገፅ አርትዕ» ላይ ጠቅ ያድርጉ</translation>
<translation id="7095110968493193530">ወደ Google የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ለ<ph name="EMAIL" /></translation>
<translation id="7124339256045485976">Chromeን እንደተዘመነ ያቆዩት</translation>
<translation id="7145599899567697473">Chrome ውስጥ የይለፍ ቃላትን ያስቀምጡ እና በራስ ይሙሉ</translation>
<translation id="7161390184744336561">Google Chrome ቀኑ አልፎበታል</translation>
<translation id="7165736900384873061">የGoogle Chrome QR መቃኛን መጠቀም ይጀምሩ</translation>
<translation id="7175129790242719365">የChrome ጠቃሚ ምክር፦ ወደ Chrome ይግቡ</translation>
<translation id="7187993566681480880">በChrome ላይ ደህንነትዎን ይጠብቃል፣ እና በመለያ በገቡባቸው ሌሎች የGoogle መተግበሪያዎች ላይ ደህንነትዎን ለማሻሻል ሥራ ላይ ሊውል ይችላል።</translation>
<translation id="7200524487407690471">Chrome እርስዎን ከውሂብ ጥሰቶች፣ ደህንነታቸው ካልተጠበቁ ድር ጣቢያዎች እና ሌሎችም ደህንነትዎ እንደተጠበቀ ለማቆየት በየቀኑ የደህንነት ፍተሻን በራስ-ሰር ያሄዳል። ስለ የደህንነት ፍተሻ በቅንብሮች ውስጥ የበለጠ ማግኘት ይችላሉ።</translation>
<translation id="7214019116829172458">የChrome ማንነት የማያሳውቅ ትርን ክፈት</translation>
<translation id="722167379782941918">Chrome የላቀ ጥበቃን ይመክራል</translation>
<translation id="723787869754590019">ለራስ-ሙላ Chromeን ይጠቀሙ</translation>
<translation id="7261678641327190792">Chrome የእርስዎን የይለፍ ቃላት መፈተሽ አይችልም</translation>
<translation id="7272091023280308138">በሚቀጥለው ጊዜ ዩአርኤሎችን አስቀድመው ሳይገለብጡ አገናኞችን በቀጥታ በChrome ውስጥ ይክፈቱ።</translation>
<translation id="7272930098487145294">ምስሎችን ለማስቀመጥ፣ Chrome ወደ የእርስዎ ፎቶዎች ማከል እንዲችል ለማድረግ ቅንብሮች ላይ መታ ያድርጉ</translation>
<translation id="7275945473750112644">የእርስዎ መለያ በ<ph name="HOSTED_DOMAIN" /> የሚተዳደር ነው፣ ስለሆነም የእርስዎ የChrome ውሂብ ከዚህ መሣሪያ ይጸዳል</translation>
<translation id="7284245284340063465">የይለፍ ሐረግዎን ከረሱ ወይም ይህን ቅንብር መለወጥ ከፈለጉ <ph name="BEGIN_LINK" />በመለያዎ ውስጥ ያለውን የChrome ውሂብ ይሰርዙ<ph name="END_LINK" />።</translation>
<translation id="7296102444587051536">Chrome ለiOS</translation>
<translation id="7299681342915173313">አገናኞችን በኢሜይሎች፣ በሰነዶች እና በሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ መታ በሚያደርጉበት ጊዜ ሁሉ Chromeን አሁን መጠቀም ይችላሉ።</translation>
<translation id="7334364820047587268">ቀድሞውኑ በእርስዎ Google የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ውስጥ ለእነዚህ መለያዎች የይለፍ ቃላት አሉዎት። ከታች ካሉት የይለፍ ቃላት አንዱን ለማስመጣት ከመረጡ እሱ ነባሩን ይተካል።</translation>
<translation id="7344094882820374540">ከአደገኛ ጣቢያዎች የሚጠብቅ የChrome ጠንካራውን ደህንነት ያግኙ</translation>
<translation id="7349129508108954623">በታወቁ አድራሻዎች ላይ አቅጣጫዎችን እና አካባቢያዊ መረጃ ለእርስዎ ለመስጠት Chrome Google ካርታዎች እንዲጠቀም ይፍቀዱ።</translation>
<translation id="7371674917547846460">አጋዥ የChrome ጠቃሚ ምክሮችን እና ሌሎችንም ይከታተሉ።</translation>
<translation id="7394108421562933108">በChrome ውስጥ ያሉ ካርታዎች</translation>
<translation id="7400722733683201933">ስለ Google Chrome</translation>
<translation id="7444830584401232881">ይህ የይለፍ ቁልፍ በGoogle የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ላይ ለ<ph name="USER_EMAIL" /> ይቀመጣል</translation>
<translation id="7466693328838535498">በምግብር ፈልግ ሳጥን ውስጥ Chrome ያስገቡ</translation>
<translation id="7477056987201678345">የChrome ውሂብን በመሰረዝ ላይ…</translation>
<translation id="7492574581995589075">ድርጅትዎ በእርስዎ የGoogle መለያ ውስጥ Chrome ውሂብ የመጠቀም እና የማስቀመጥ አቅምን አጥፍቷል። አዳዲስ ዕልባቶች፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎችም በዚህ መሣሪያ ላይ ብቻ ይቀመጣሉ።</translation>
<translation id="752120807649195785">አገናኞችን ከመቅዳት ይልቅ በአንድ መታ ማድረግ ለመክፈት Chromeን እንደ ነባሪ ያቀናብሩ።</translation>
<translation id="7540272326042438331">Chrome አጋራ</translation>
<translation id="7575971113404272499">የChrome ጠቃሚ ምክር፦ Chrome በነባሪ ይጠቀሙ</translation>
<translation id="7581063337314642333">በChrome ውስጥ የትር ፍርግርን ይጎብኙ</translation>
<translation id="7599894504325210080">Chrome ራስ-ሙላ የተዘረጋ ዕይታ</translation>
<translation id="7617512710641355143">Chrome ይተዳደራል</translation>
<translation id="7626032353295482388">ወደ Chrome እንኳን ደህና መጡ</translation>
<translation id="7634397654061173327">Chrome ውስጥ የልጅ ደኅንነት ባህሪያትን ለማግኘት፣ ለልጅ የተዋቀረ የGoogle መለያ መጠቀም ወይም Chromeን ያለ መለያ መጠቀም ይችላሉ።</translation>
<translation id="7641448682796883218">የChrome ጠቃሚ ምክር፦ የተሻሻለ የደህንነት አሰሳ</translation>
<translation id="7642373780953416937">Chrome ለእርስዎ በራስ-ሰር በሚያገኛቸው ማናቸውም የግላዊነት ወይም የደህንነት ችግሮች ላይ ማንቂያዎችን ይቀበሉ።</translation>
<translation id="7660356333829433649">ከChrome ምርጡን ለማግኘት ለተጨማሪ ጠቃሚ ምክሮች ተመልሰው እዚህ ይምጡ።</translation>
<translation id="7662994914830945754">Chromeን ከሚጠቀሙበት የትኛዉም ቦታ ሆነዉ ትሮችዎን ለማየት በመለያ ይግቡ እና ስምረትን ያብሩ</translation>
<translation id="7693590760643069321">አገናኞችን በመልዕክቶች፣ በሰነዶች እና በሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ መታ በሚያደርጉበት ጊዜ ሁሉ Chromeን አሁን መጠቀም ይችላሉ።</translation>
<translation id="7698568245838009292">Chrome ካሜራውን መድረስ ይፈልጋል</translation>
<translation id="7707877166818730835">በChrome ውስጥ የእኔ የቅርብ ጊዜ ትርን ክፈት</translation>
<translation id="7747746207470479571">ለራስ-ሙላ በChrome ለእርስዎ የይለፍ ቃላት እና የይለፍ ቁልፎች ቀላል መዳረሻ ያግኙ</translation>
<translation id="776305366874821582">ከእርስዎ iPhone መነሻ ማያ ገፅ መትከያ ላይ Chrome ይበልጥ በፍጥነት ይድረሱ።</translation>
<translation id="7780154209050837198">ከChrome የበለጠ ለማግኘት በGoogle መለያዎ ወደ Chrome ይግቡ።</translation>
<translation id="7787205077729386167">በiOS ውስጥ የChrome ቅንብሮችን ይክፈቱ ከዚያ «ነባሪ አሳሽ መተግበሪያ» ላይ መታ ያድርጉ እና Chrome ይምረጡ።</translation>
<translation id="778855399387580014">በአዲስ የChrome ትር ውስጥ ፍለጋ ጀምር።</translation>
<translation id="7792140019572081272">Chrome አደጋ ሊያስከትል የሚችል ውሂብዎን በፊት መታወቂያ ደህንነቱን ይጠብቃል።</translation>
<translation id="7855730255114109580">Google Chrome የተዘመነ ነው</translation>
<translation id="787226752901403048">የትር ቡድኖችን ለማጋራት እና ለመቀላቀል እና በሐሳቦች ላይ አንድ ላይ ለመሥራት ወደ Chrome ይግቡ</translation>
<translation id="7897703007638178753">የChrome የቅርብ ጊዜ ትሮችን ይመልከቱ</translation>
<translation id="7948283758957877064">በChrome ውስጥ ምን አዲስ ነገር አለ</translation>
<translation id="8000174216052461231">የChrome ጠቃሚ ምክር፦ የChromeን ጠንካራ ደህንነት ያግኙ</translation>
<translation id="8006014511203279255">በመልዕክቶች ወይም በሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ ያሉ አገናኞች መታ በሚያደርጉበት በማንኛውም ጊዜ Chromeን ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="8014670471808569312">Chrome የይለፍ ቃልዎን ለማስቀመጥ ጥያቄ ያቀርባል።</translation>
<translation id="8018153653741938705">በGoogle Chrome ደህንነትዎን ይጠብቁ</translation>
<translation id="8022947259858476807">አገናኞችን ለመክፈት፣ ከመግብሮች ለመፈለግ እና በሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ የይለፍ ቃሎችን የራስ-ለመሙላት በነባሪነት Chrome ን ይጠቀሙ</translation>
<translation id="804638182476029347">የዋጋ ቅናሽ ማንቂያዎችን ለማግኘት የChrome ማሳወቂያዎችን ይፍቀዱ</translation>
<translation id="8065292699993359127">ዩአርኤሎችን በChrome ውስጥ ማንነት በማያሳውቅ ሁነታ ይክፈቱ</translation>
<translation id="8069507567842347179">ይህ ጥቅል አስቀድሞ Chrome ላይ ክትትል ተደርጎበታል።</translation>
<translation id="8136856065410661948">ይህ ከChrome እና Google ሌንስ በእርስዎ Apple ቀን መቁጠሪያ ውስጥ ክስተቶችን ለመፍጠር ሥራ ላይ ይውላል።</translation>
<translation id="8154120522323162874">አሳሽዎን ማቀናበር በመቀጠል ከChrome ማግኘት የሚችሉትን ሁሉ ያግኙ።</translation>
<translation id="8160472928944011082">Chromeን ማዘመን አልተቻለም</translation>
<translation id="8213550501565480896">Chromeን እንደ ነባሪ ያቀናብሩ</translation>
<translation id="8245080522851805544">Chrome በሚዘጉበት ጊዜ በመሣሪያ ማረጋገጫ አሰሳዎን በመሣሪያ ማረጋገጫ ግላዊ አድርገው ይቆዩ</translation>
<translation id="8248887045858762645">የChrome ጠቃሚ ምክር</translation>
<translation id="8265730590513812063">የChrome ምናሌን ይክፈቱ</translation>
<translation id="8276803169904409881">ከሌሎች መተግበሪያዎች ላይ አገናኞችን በቅጽበት ለመክፈት Chromeን እንደ ነባሪ ያቀናብሩ።</translation>
<translation id="8284376267694582021">የልጅ ደኅንነት ባህሪያትን ለማግኘት፣ ለልጅ የተዋቀረ የGoogle መለያ መጠቀም ወይም Chromeን ያለ መለያ መጠቀም ይችላሉ። <ph name="BEGIN_LINK" />የበለጠ ለመረዳት<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="8317674518145175158">የመክፈያ ዘዴዎች እና አድራሻዎች አይመሰጠሩም። የChrome የአሰሳ ታሪክ አይሰምርም።

የእርስዎን የተመሰጠረ ውሂብ ማንበብ የሚችለው የይለፍ ሐረግዎ ያለው ሰው ብቻ ነው። የይለፍ ሐረጉ ወደ Google አይላክም ወይም በGoogle አይከማችም። የይለፍ ሐረግዎን ከረሱ ወይም ይህን ቅንብር መለወጥ ከፈለጉ <ph name="BEGIN_LINK" />በመለያዎ ውስጥ ያለውን የChrome ውሂብ ይሰርዙ<ph name="END_LINK" />።</translation>
<translation id="8370517070665726704">የቅጂ መብት <ph name="YEAR" /> Google LLC. ሁሉም መብቶች በህግ የተጠበቁ ናቸው።</translation>
<translation id="8371138994040262994">በChrome ውስጥ ቅንብሮቹን ይከፍታል።</translation>
<translation id="8387459386171870978">Chromeን መጠቀምዎን ይቀጥሉ</translation>
<translation id="8392023217086447677">Chrome ማንነት የማያሳውቅ ውስጥ ተከፍቷል</translation>
<translation id="840168496893712993">አንዳንድ ተጨማሪዎች Chrome እንዲበላሽ ያደርጋሉ። እባክዎ እነሱን ለማራገፍ ይሞክሩ።</translation>
<translation id="8413500425974960807">Chrome ጠቃሚ ምክር፦ Chrome ወደ መትከያው ያንቀሳቅሱ</translation>
<translation id="8413795581997394485">አደገኛ እንደሆኑ ከሚታወቁ ጣቢያዎች፣ ውርዶች እና ቅጥያዎች ጥበቃ ያደርጋል። ጣቢያን ጉብኝት በሚያደርጉበት ጊዜ፣ Chrome የአይ ፒ አድራሻዎን በሚደብቅ የግላዊነት አገልጋይ በኩል የተደበቀውን የዩአርኤል ክፍል ወደ Google ይልካል። ጣቢያ አጠራጣሪ ነገር ካደረገ፣ እንዲሁም የገፅ ይዘት ሙሉ ዩአርኤሎች እና ቢቶች ይላካሉ</translation>
<translation id="8447479329557998927">Chrome በካርታዎች አገናኞች ላይ አቅጣጫዎችን እና አካባቢያዊ መረጃን ለእርስዎ ለመስጠት Google ካርታዎችን ይጠቀማል።</translation>
<translation id="84594714173170813">በGoogle መለያዎ ውስጥ የChrome ውሂብን መጠቀምዎን ይቀጥሉ</translation>
<translation id="8491300088149538575">እንደ <ph name="EMAIL" /> ሆነው ገብተዋል።

<ph name="TIME" /> ላይ ውሂብዎ በይለፍ ሐረግዎ ተመስጥሯል። የChrome ውሂብን በGoogle መለያዎ ውስጥ ለመጠቀም እና ለማስቀመጥ እሱን ያስገቡ።</translation>
<translation id="8540666473246803645">Google Chrome</translation>
<translation id="8544583291890527417">Chrome ለእርስዎ በሚያገኛቸው ማናቸውም የግላዊነት ወይም የደህንነት ችግሮች ላይ ያሉ ማንቂያዎች።</translation>
<translation id="855027533751209304">የChrome ጠቃሚ ምክር፦ የሚመለከቱትን ይፈልጉ</translation>
<translation id="8558480467877843976">አሁን በሚያስሱበት ወይም በመልዕክቶች ውስጥ አገናኞችን መታ በሚያደርጉበት በማንኛውም ጊዜ Chromeን እና ሌሎች መተግበሪያዎችን መጠቀም ይችላሉ።</translation>
<translation id="8603022514504485810">Google የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ሁሉንም የይለፍ ቃላት መፈተሽ አልቻለም። ነገ እንደገና ይሞክሩ ወይም <ph name="BEGIN_LINK" />በGoogle መለያዎ ውስጥ የይለፍ ቃላትን ይፈትሹ።<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="8610372330814566250">የእርስዎን Safari የይለፍ ቃላት፣ ዕልባቶች እና ክሬዲት ካርዶች Chrome ውስጥ ይጠቀሙ</translation>
<translation id="8630122478628016441">«Chrome በሚዘጉበት ጊዜ ማንነት የማያሳውቁ ትሮችን ይቆልፉ» የሚለውን ያብሩ።</translation>
<translation id="8673726683583791503">በGoogle ሌንስ ይሸምቱ</translation>
<translation id="8765470054473112089">የአድራሻ አሞሌ ወይም የፍለጋ ሳጥን ውስጥ ሲተይቡ የተሻሉ ጥቆማዎችን ለማግኘት Chrome የሚተይቡትን ለእርስዎ ነባሪ የፍለጋ ፕሮግራም ይልካል። ይህ ማንነት የማያሳውቅ ውስጥ ጠፍቷል።</translation>
<translation id="8772179140489533211">ወደ Chrome ለመግባት ጥያቄዎችን ያሳያል።</translation>
<translation id="8788269841521769222">ይህን የይለፍ ቃል ማስታወስ አያስፈልገዎትም። ለ<ph name="EMAIL" /> በGoogle የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ላይ ይቀመጣል</translation>
<translation id="8796490717897731471"><ph name="EMAIL" />። Chrome ይተዳደራል።</translation>
<translation id="880967149107462122">ወደ የChrome ቅንብሮች ይሂዱ</translation>
<translation id="8840947648682778034">የChrome ገጽታ ለiPhone እና iPad</translation>
<translation id="8842132678697187091">Google ሌንስን እዚህ መክፈት ይችላሉ።</translation>
<translation id="8850736900032787670">በፍላጎቶችዎ ላይ የተመሠረተ ግላዊነት የተላበሰ ይዘትን ለመቀበል ወደ Chrome ይግቡ።</translation>
<translation id="8855781063981781621">ቆልፍ እና ዝጋ ሁነታን በChrome ውስጥ ለማሰናከል በእርስዎ iPad ላይ ያጥፉት።</translation>
<translation id="8857676124663337448">Google የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ሁሉንም የይለፍ ቃላት መፈተሽ አልቻለም። ነገ እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="8865415417596392024">በመለያዎ ውስጥ የChrome ውሂብ</translation>
<translation id="8874688701962049679">ከChromium ምርጡን ለማግኘት ጠቃሚ ምክሮች።</translation>
<translation id="8897749957032330183">የይለፍ ቃላት በዚህ መሣሪያ ላይ ባለው የGoogle የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ላይ ይቀመጣሉ።</translation>
<translation id="898288749595466683">ዩአርኤሎችን መቅዳት ያቁሙ። ገጾችን በቀጥታ ለመጫን Chromeን እንደ ነባሪ ያቀናብሩ።</translation>
<translation id="9004772704776174843">Chrome ዘግቶ ወጥቷል</translation>
<translation id="9068336935206019333">በChrome ማንነትን የማያሳውቅ ክፈት</translation>
<translation id="9082304295862405388">Gemini ቀድሞውኑ ለChrome በሰጡት ፈቃድ መሠረት የእርስዎን ትክክለኛ አካባቢ ሊጠቀም ይችላል</translation>
<translation id="909127538042363610">የChrome በጣም ጠንካራ ደህንነትን ያግኙ</translation>
<translation id="9113725809421872108">ይህን የይለፍ ቃል ለማስቀመጥ እና በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ የChrome ውሂብ ለማግኘት እርስዎ መሆንዎን ያረጋግጡ</translation>
<translation id="9122931302567044771">ይህ ማለት Chrome የዴስክቶፕ ጣቢያውን በእያንዳንዱ ጊዜ ይጠይቃል ማለት ነው።</translation>
<translation id="9176561303811134420">Chrome ውስጥ የመክፈያ ዘዴዎችን ያስተዳድሩ</translation>
<translation id="9181628561061032322">የChrome የቅርብ ጊዜ ትሮችን ይከፍታል።</translation>
<translation id="924447568950697217">Chromeን የእርስዎ ነባሪ አሳሽ ያድርጉት</translation>
<translation id="948597495737267756">የእርስዎን Chrome የታሪክ ገፅ ይከፍታል።</translation>
<translation id="954347330803595209">Chrome ላይ የእርስዎን የይለፍ ቃሎች፣ ታሪክ፣ ዕልባቶች እና ክሬዲት ካርዶች ለመጠቀም ውሂብዎን ያምጡ</translation>
<translation id="97300214378190234">በሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ ያሉ አገናኞች ላይ መታ በሚያደርጉበት በማንኛውም ጊዜ Chromeን ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="997929539742564806">የይለፍ ቃላትዎን እና የይለፍ ቁልፎችዎን ከChrome በራስ-ሰር በመሙላት ወደ መተግበሪያዎች እና ጣቢያዎች በፍጥነት ይግቡ</translation>
<translation id="998677222109959694">የChrome ቅንብሮችን ያቀናብሩ</translation>
</translationbundle>