<?xml version="1.0" ?>
<!DOCTYPE translationbundle>
<translationbundle lang="am">
<translation id="1184166532603925201">ማንነት የማያሳውቅ ሁነታ ውስጥ ሲሆኑ Chrome የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን እንዳይጠቀሙ ጣቢያዎች ያግዳል</translation>
<translation id="1569440020357229235">ማንነት የማያሳውቅ ሁነታ ውስጥ ሲሆኑ ጣቢያዎች የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን መጠቀም አይችሉም። በእነዚህ ኩኪዎች ላይ የሚተማመን ጣቢያ እየሰራ ካልሆነ <ph name="BEGIN_LINK" />ለዚያ ጣቢያ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን ጊዜያዊ መዳረሻ ለመስጠት መሞከር<ph name="END_LINK" /> ይችላሉ።</translation>
<translation id="2004697686368036666">በአንዳንድ ጣቢያዎች ላይ ያሉ ባህሪያት ላይሰሩ ይችላሉ</translation>
<translation id="2183376768278472507">አንድ ጣቢያ እንደተጠበቀው ካልሰራ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን ለሚጎበኙት ልዩ ጣቢያ መፍቀድን መሞክር ይችላሉ</translation>
<translation id="2235344399760031203">የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች ታግደዋል</translation>
<translation id="2496115946829713659">ጣቢያዎች ይዘት እና ማስታወቂያዎችን ግላዊ ለማድረግ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች ጣቢያዎችን መጠቀም እና በሌሎች ጣቢያዎች ላይ ስለሚወስዷቸው እርምጃዎች ማወቅ ይችላሉ</translation>
<translation id="3045333309254072201">ማንነት የማያሳውቅ ሁነታ ውስጥ ሲሆኑ ጣቢያዎች የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን መጠቀም አይችሉም። በእነዚህ ኩኪዎች ላይ የሚተማመን ጣቢያ እየሰራ ካልሆነ <ph name="START_LINK" />ለዚያ ጣቢያ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን ጊዜያዊ መዳረሻ ለመስጠት መሞከር<ph name="END_LINK" /> ይችላሉ።</translation>
<translation id="3425311689852411591">በሦስተኛ ወገን ኩኪዎች ላይ የሚተማመኑ ጣቢያዎች እንደተጠበቁት ይሰራሉ</translation>
<translation id="3624583033347146597">የሦስተኛ ወገን ኩኪ ምርጫዎችዎን ይምረጡ</translation>
<translation id="3918378745482005425">አንዳንድ ባህሪያት ላይሰሩ ይችላሉ። የተገናኙ ጣቢያዎች አሁንም የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን መጠቀም ይችላሉ።</translation>
<translation id="4278390842282768270">ተፈቅዷል</translation>
<translation id="4412992751769744546">የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን ፍቀድ</translation>
<translation id="4711259472133554310">የተወሰኑ ጣቢያዎች የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን እንዲጠቀሙ ሁልጊዜ ለመፍቀድ በቅንብሮች ውስጥ ለየት ያሉ መፍጠር ይችላሉ</translation>
<translation id="5117284457376555514">ተዛማጅ ጣቢያዎች እንዲደርሷቸው ካልፈቀዱ በስተቀር ጣቢያዎች ይዘት እና ማስታወቂያዎችን ግላዊ ለማድረግ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን መጠቀም እና በሌሎች ጣቢያዎች ላይ ስለሚወስዷቸው እርምጃዎች ማወቅ አይችሉም። አንዳንድ የጣቢያ ባህሪያት እንደተጠበቁ ላይሰሩ ይችላሉ።</translation>
<translation id="5677928146339483299">ታግዷል</translation>
<translation id="6196640612572343990">የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን አግድ</translation>
<translation id="6308169245546905162">ጣቢያዎች በሌሎች ጣቢያዎች ላይ ስላሚወስዷቸው እርምጃዎች ለመረዳት የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች መጠቀም ይችላሉ</translation>
<translation id="6710025070089118043">ለተዛማጅ ጣቢያዎች መዳረሻ ካልሰጡ በስተቀር ጣቢያዎች ይዘት እና ማስታወቂያዎችን ግላዊ ለማድረግ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን መጠቀም እና በሌሎች ጣቢያዎች ላይ ስለሚወስዷቸው እርምጃዎች ማወቅ አይችሉም</translation>
<translation id="7315780377187123731">ስለ ሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን አግድ አማራጭ ተጨማሪ</translation>
<translation id="7374493521304367420">ጣቢያዎች አሁንም በራሳቸው ጣቢያ ላይ የአሰሳ እንቅስቃሴ ለማየት ኩኪዎችን መጠቀም ይችላሉ</translation>
<translation id="7453144832830554937">በሦስተኛ ወገን ኩኪዎች ላይ የሚተማመኑ የጣቢያ ባህሪያት ላይሰሩ ይችላሉ</translation>
<translation id="7538480403395139206">ስለ ሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን ፍቀድ አማራጭ ተጨማሪ</translation>
<translation id="8200078544056087897">በሦስተኛ ወገን ኩኪዎች ላይ የሚተማመኑ የጣቢያ ባህሪያት እንደተጠበቁት ይሰራሉ</translation>
<translation id="839994149685752920">ጣቢያዎች ይዘት እና ማስታወቂያዎችን ግላዊ ለማድረግ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች ጣቢያዎችን መጠቀም ይችላሉ</translation>
<translation id="9039924186462989565">ማንነት የማያሳውቅ ሁነታ ውስጥ ሲሆኑ Chromium የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን እንዳይጠቀሙ ጣቢያዎችን ያግዳል</translation>
<translation id="9162335340010958530">ተዛማጅ ጣቢያዎች እንዲደርሷቸው ካልፈቀዱ በስተቀር ጣቢያዎች ይዘት እና ማስታወቂያዎችን ግላዊ ለማድረግ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን መጠቀም እና በሌሎች ጣቢያዎች ላይ ስለሚወስዷቸው እርምጃዎች ማወቅ አይችሉም</translation>
</translationbundle>